አዳዲስ አማንያን አገልግሎት እንዲያገኙ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን ለማስከፈት አገልጋይ ካህናትን ማሟላት

አዳዲስ አማንያን አገልግሎት እንዲያገኙ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን ለማስከፈት አገልጋይ ካህናትን ማሟላት

$0 of $34,616 raised

በገጠርና ጠረፋማ አካባቢዎች ለምእመናን መጥፋትም ሆነ አዳዲስ አማንያንን ወደ ቤተ ክርስቲያን ለማምጣት ትልቁ ተግዳሮት የአገልጋይ ካህናት አለመኖርና የአብያተ ክርስቲያናት መዘጋት ነው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ወገኖች የሥላሴን ልጅነት ሳያገኙ የሚኖሩ ኢአማንያን እጅግ በርካታ ናቸው፡፡ ከቤተ ክርስቲያን የወጡም እንዲሁ፤ ክርስቲያን ሆነውም የአገልጋይ ካህን ያለህ የሚሉ፣ ቀድሶ የሚያቆርባቸው ፣ ሲታመሙ ጠበል የሚረጫቸውና መስቀል የሚያሻቸው ካህን ባለመኖሩ በርካታ ምእመናን ተስፋ በመቁረጥ ላይ ሲገኙ በአገልጋይ ካህናት እጥረት ብቻ እንኳ በርካታ አብያተ ክርስቲያናትም በመዘጋት ላይ ናቸው፡፡

ዓላማ፡- የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን በመከፈት ለምእመናን አገልግሎት መስጠት የሚችሉ እና አገልጋዮችን የሚያፈሩ 30 ካህናትን መቅጠር።

$
Select Payment Method
Personal Info

Credit Card Info
This is a secure SSL encrypted payment.

Donation Total: $50