የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ሐዋርያዊ ጉዞዎችንና ትምህርታዊ ጉባኤያትን ማከናወን

የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ሐዋርያዊ ጉዞዎችንና ትምህርታዊ ጉባኤያትን ማከናወን

$0 of $28,864 raised

አስፈላጊነት፡- ምእመናንን ለማጽናትና የጠፉትን ለመመለስ ከሚያስችሉ ልዩ ልዩ ተግባራት መካከል ሐዋርያዊ ጉዞ፣ትምህርታዊ ጉባኤያት፣ እና የስብከተ የረዥም ጊዜ ስብከተ ወንጌል ስምሪት ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ተግባራት መንፈሳዊ አገልግሎቶች በተዳከሙባቸው አካባቢዎች፣ የመናፍቃንና አህዛብ ተጽእኖ በበረታባቸው እና የምእመናን ፍልሰት ጎልቶ በሚታይባቸው አካባቢዎች ቢደረጉ የጠፉትን ለመመለስ፤ የተዳከመውን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለማጠናከርና ለመመለስ ይጠቅማሉ፡፡

ዓላማ፡- የጠፉ ወገኖች ባሉባቸው እና መመለስ ቅድሚያ በሚሰጣቸው አካባቢዎች 30 ትምህርታዊ ጉባኤያት፣5 ሐዋርያዊ ጉዞዎችንና በ30 ወረዳዎች የረዥም ጊዜ የስብከተ ወንጌል ስምሪት በማከናወን የጠፉ ወገኖችን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን መመለስና ልጅነታቸውን ማጽናት ነው፡፡

$
Select Payment Method
Personal Info

Credit Card Info
This is a secure SSL encrypted payment.

Donation Total: $50