ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ – ሰኔ 21 2012 (June 28, 2020)

ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ – ሰኔ 21 2012 (June 28, 2020)

$14,780 of $50,000 raised

በመላው ዓለም ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ባላችሁበት እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ!
<<…እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም…>> ማቴ.8÷10

ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ

መቼ? ሰኔ 21/2012 ዓ.ም. (June 28, 2020) በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከረፋድ 4 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት

የት? በማኅበረ ቅዱሳንና ባላገሩ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት እንዲሁም በማኅበረ ቅዱሳን ዩቱዩብና ፌስቡክ አድራሻ  እዛው ባሉበት በቤትዎ ሆነው የእግዚአብሔርን ቃል እናደርሳለን!!!

እኔ ምን ላድርግ? በእምነትና በታማኝነት የ$10 ዶላር የበረከት ትኬት ለራሶና ለቤተሰብዎ ከታች በሚገኘው መክፈያ በመቁረጥ ከበረከቱ ይሳተፉ። ኦንላይን መቁረጥ ካልቻሉ እንዚህን አካውንቶች ይጠቀሙ፡፡ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000010822657 ፣   አቢሲኒያ ባንክ 4753388  ፣   አዋሽ ባንክ 01304800017700 ፣   ወጋገን ባንክ 395950/C01/27 ፣   ዳሸን ባንክ 0088872166011)

ገቢው ለምን ይውላል? ገቢው ሙሉ በሙሉ የማኅበረ ቅዱሳንን ቴሌቪዥን የቀጥታ ሥርጭትና የስቱዲዮ ግንባታ ለማከናወን ይውላል።

በሉ ጊዜው ሳይመሽ የበረከት ክፍያውን ለእርስዎና ለቤተሰብዎ በመቁረጥ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት መቃናት የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ።

የበረከት ክፍያዎትን ከዚህ በታች ይምረጡ፡፡

$
Select Payment Method
Personal Info

Credit Card Info
This is a secure SSL encrypted payment.

Donation Total: $10