የስብከት ኬላ አዳራሽ ግንባታ ፕሮጀክት
/in Active Projects, ስብከተ-ወንጌል /by Nahom B(Amharic) ማኅበረ ቅዱሳን በትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ የሐዋርያዊ አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ከኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ውጭ ያሉ ወገኖችን በማስተማርና በማሳመን በርካታ ወገኖችን በማስጠመቅ የቤተ ክርስቲያን አባላት እንዲሆኑ አድርጓል፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች አብያተ ክርስቲያናትና አዳራሽ የሌላቸው በመሆኑ አዳዲስ አማንያኑ የሚማሩት በዛፍ ሥር ወይም በአንዳንድ ወገኖች ቤት ውስጥ ነው፡፡ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ያሉ በርካታ ወገኖች ለመማር እና የሥላሴ ልጅነትን ለማግኘት ይፈልጋሉ፡፡
ለወዳጆችዎ ያጋሩ:
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on Telegram (Opens in new window)
- Click to share on WhatsApp (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Skype (Opens in new window)
- Click to email this to a friend (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)